በገነት ሆቴልና በማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ትብብር የተቋሙ ሰልጣኞች በዋናነት መምህራንና ሠራተኞች የሚሳተፉበት ፕሮግራም ተዘጋጅቷል፡፡
• የበጎ አድራጎት ሥራዎች፤
• የጽዳት ዘመቻ፤
• የደም ልገሳ ፤
• የደረቅ ምግብ ዝግጅት፤
• የአልባሳትና ቁሳቁስ ማሰባሰብ ዝግጅቶች የሚከናወኑ ይሆናል፡፡ሁላችንንም ይመለከታል የቀራችሁ እንደሁ…….።
ድል ለመከላከያ ሰራዊታችን!!!
ኢትዮጵያ ታሸንፋለች!!!