በዓለም አቀፍ ደረጃ ለ40ኛ ጊዜና በሀገራችን ለ32ኛው የሚከበረው ዓለም አቀፉ የቱሪዝም ቀን
ቱሪዝም ለስራ እድል ፈጠራና ለተሻለ ህይወት! በሚል መሪቃል በድሬ ደዋ ከተማ እየተከበረ ይገኛል። በበዓሉ ላይ በዓሉን የሚዘክር የኬክ ቆረሳ መርሐ ግብር፤ የፎቶ አውደርእይና በከተማው ውስጥ የሚገኙ ጥንታዊ ቅርሶችና የቱሪስት መዳረሻ ቦታዎች ተጎብኝቷል ።