ቱ. ማ .ኢ ታህሳስ 24/2016 ዓ ም
የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የራሱን አሰልጣኞች ወደ ኢንዱስትሪው ለትብብር ስልጠና በሚልክበት ጊዜ ያለውን መስተጋብር ለማዘመን የሚረዳ የኢንዱስትሪ አሰልጣኞች የማሰልጠን ሰነ ዘዴ ተሰጠ።
ስልጠና ውን በንግግር የከፈቱት የተቋሙ የትምህርትና ስልጠና ዘርፍ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት እንደገለጹት ሰልጣኞችን ለትብብር ስልጠና ወደ ኢንዱስትሪ በሚልክበት ጊዜ ያለውን መስተጋብር ለማዘመን የሚረዳ ነው ብለዋል።
ይህ ስልጠና ብቃት ያለው የሰለጠነ የሰው ኃይል ለማፍራትና ለሰልጣኞች የሙያ ደረጃዎች ለማሻሻልም እንደሚጠቅም ገልጸዋል።
የዛሬው ስልጠና በተቋማችን አሰልጣኝ በአቶ ዳንኤል በቀለ ስለትብብር ስልጠና ምንነትና የኢንዱስትሪው የተቋሙ እና የሰልጣኙ ተግባርና ኃላፊነትን በተመለከተ እየተሰጠ ይገኛል
ስልጠናው ለሁለት ቀን የሚቆይ ስሆን ቀጣይ ቀን አሰልጣኝ ወ/ሪት እታፈራሁ ሲሳይ ይሰጣሉ። ስልጠናው ለሁለት ቀን የሚቆይ ነው።
ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንክ በመጠቀም የፌስቡክ ገጻችን ይጎብኙ፣ ላይክ፣ ሼር ያድርጉ
We kindly invite you to join our telegram group https://t.me/tticommunication and like, follow, and share the Facebook page https://www.facebook.com/tticommunication
Recent Comments