በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ሲካሄድ የቆየው 36ኛው የዓለም ቱሪዝም ቀን በዓል ተጠናቀቀ።

ቱ.ማ.ኢ በስልጤ ዞን ወራቤ ከተማ ሲካሄድ የቆየው የዓለም ቱሪዝም ቀን በዓል ተጠናቀቀ። የቱሪስት ማፕ እና የጉዞ ጥቅል እንዲሁም 18 የዞኑን ባህላዊ ምግብ የያዘ ዶክመንት ለዞኑ አስረክቧል።
========================
ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንክ በመጠቀም የፌስቡክ ገጻችንይጎብኙ፣ ላይክ፣ ሼር ያድርጉ