ለቱሪዝምና ሆቴል ዘርፍ መደበኛ ስልጠና ፈላጊዎች!

በሥራና ክህሎት ሚኒስቴር የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ2013 እና 2014 ዓ.ም የ12ኛ ክፍል መልቀቂያ ፈተና ወስዳችሁ ለቴክኒክና ሙያ የደረጃ አራት/4/ እና /5/ አምስት የመግቢያ ነጥብ ያላችሁ ተቋሙ የሚያወጣውን መመዘኛ መስፈርት ማሟላት የምትችሉ እንዲሁም ፍላጎት ያላችሁ ከግንቦት 1/2014 እስከ ግንቦት 5/2014 ድረስ ባሉ ቀናት ውስጥ ብቻ በአካል፣ በኦንላየን፣ ማመልከት የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ፦ አዲስ አበባ
ገነት ሆቴል ወደቄራ በሚወስደው መንገድ
በኦንላየን ለመመዝገብ፦ estudent.edu.et
ለበለጠ መረጃ፦ www tti.edu.et,
Facebook፦ Tourism Training Institute
በስልክ ቁጥር፦ 01153 081 21
የሥልጠና ዓይነቶች
1. Bakery and Pastry Production
2. Food and Beverage Control
3. Food and Beverage Service
4. Tour Guide
5. Tour Operation
6. Front Office Service
7. Housekeeping and Laundry Service
LEVEL 5
1. Culinary Art
የመገቢያ ነጥቦቹ ከዚህ በላይ የተዘረዘሩት ናቸው