ለማታ እና ለቅዳሜና እሁድትምህርት ፈላጊዎች!
የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በሚከተሉት ሞያዎች ደርጃቸውን ማሻሻል ለሚፈልጉና በcoc ሰርትፍኬት ያላቸውን ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማስልጠን፤ ዝግጅቱን አጠናቋል፡፡
1. Food Preparation level- 3
2. Bakery and Pastry level-3
3. Food and Beverage Service level-3
4. Food and beverage Control level-3
5. Food & Beverage service Supervision level-4
6. Front Office operation level-3
7. Front office Supervision level-4
8. Tour Guiding level-3
9. Tour operation Supervision level-4
10. Hotel operation level-2
11. Kitchen operation level-2
12. Food Preparation level- 4
13. Hotel management level-5
14. Tourism management level-5
የመመዝገቢያ መስፈርት
1. ለሁሉም የሆቴልና ቱሪዝም ሞያዎች ቢያንስ 10ኛ /12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ፤
2. ለደረጃው ለመመዝብያ የሚያበቃውን የCOC ሰርትፍኬት ያለው፤
3. ከዚህ ቀደም በሰለጠኑበት የሞያ ደረጃ temporay እና student copy ማምጣት የሚችል፤
4. 2 ጉርድ ፎቶ ግራፍ
5. የመመዝገቢያ ብር 100.00 በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት) የሂሳብ ቁጥር 0171533242100 በመክፈል መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
6. የመመዝገቢያ ጊዜ ከየካቲት 25/06/14 እስከ መጋቢት 08/07/2014 ዓ.ም (ለተከታታይ 10 ቀናት ብቻ ባሉ የሥራ ቀናት )
ለተጨማሪ መረጃ
o 0115-30-80-12
o 0115 30 81 21
o 0942-46-48-98
o 0913-08-95-33
o 0911-75-02-19
Website: www.tti.edu.et
Facebook TTI
Twitter TTI
P. O. Box 4350 (Addis Ababa)
አድራሻ፡- በሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ግቢ
TTI.EDU.ET
www.tti.edu.et
Recent Comments