አንጋፋው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ለ2014 ዓ.ም በማታ እና በቅዳሜና እሁድ መርሃግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች ምዝገባ ጀምሯል፡፡
የስልጠናው መስክ
👉በደረጃ 2 1. በሆቴል ኦፕሬሽን
👉በደረጃ 3
1. ምግብና መጠጥ ቁጥጥር
2. መጠጥና ምግብ አገልግሎት
3. ፍሮንት ኦፍስ ኦፕሬሽን
4. የውጭ ምግብ ዝግጅት
5.ቱር ጋይድ

👉በደረጃ 4
1. ምግብና መጠጥ አገልግሎት ሱፐርቪዥን
2.ቤት አያያዝና ላውንደሪ ሱፐርቪዥን
3.ፍሮንት ኦፍስ ሱፐርቪዥን
4.ቱር ኦፕሬሽን
5.ቱሪዝም ኦፕሬሽን ሱፐርቪዥን
6.ቱሪዝም ማርኬትንግ
👉በደረጃ 5
1.ሆቴል ማኔጅመንት
2.ቱሪዝም ማኔጅመንት
👉በዲግሪ
1.ሆቴል ማኔጅመንት
2.ቱሪዝም ማኔጅመንት
መግቢያ መስፈርት
በትምህርት ሚኒስቴር የመግቢያ መስፈርት መሰረት
👉የምዝገባ 100 ብር
ከመስከረም 24 /2014 እስከ ጥቅምት 5/2014 ዓ.ም በተቋሙ ሪጅስትራር መጥታችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
አድራሻ ከሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወሰደው መንገድ ገነት ሆቴል አጠገብ