የነባር ተማሪዎች ምዝገባ ጥቅምት 10 እና 11/2014 ዓ.ም ሲሆን ስልጠና የሚጀመረው ጥቅምት 15/2014 ዓ.ም መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የማታና ቅዳሜና እሁድ አዲስ ተማሪዎች ምዝገባ ከመስከረም 24/2014 ዓ.ም ጀምሮ ምዝገባ ላይ መሆናቸን ይታወቃል፡፡