የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ነባር ሰልጣኞች በሙሉ እንኳን አደረሳችሁ!
የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ባወጣው መርሐ ግብር መሰረት ጥቅምት 07/2016 ዓ.ም ትምህርት የሚጀመር መሆኑን እየገለጽን ለስልጠና ስትመጡ የተሟላ የደምብ ልብስና ለኢንዱስትሪው የሚመጥን (ጫማ፣የጸጉር አቆራረጥና ንጽህና) ቅድመ ዝግጅት በማድረግ በትምህርት ገበታችሁ ላይ እንድትገኙ እናሳስባለን፡፡ ትክክለኛ መረጃ ለማግኘት የሚከተሉትን ሊንክ በመጠቀም የፌስቡክ ገጻችን ይጎብኙ፣ ላይክ፣ ሼር ያድርጉ

We kindly invite you to join our telegram group https://t.me/tticommunication and like, follow, and share the Facebook page https://www.facebook.com/tticommunication