የአዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ እስከ ህዳር 14/2016 ዓ.ም ድረስ ተራዝሟል።ቱማኢ ህዳር 06/2016 ዓ.ም.
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በቀን፣ በማታና ቅዳሜ እና እሁድ የትምህርት መርሐግብር እያከናወነ የነበረውን
የአዲስ ሰልጣኞች ምዝገባ በተመዝጋቢዎች ጥያቄ መሰረት እስከ ህዳር 14/2016 ዓ.ም ድረስ መራዘሙን
የስልጠናና አቅም ግምባታ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ሀብታሙ ክብረት ገልጸዋል።
የጽሁፍና የቃል መግቢያ ፈተና ህዳር 18/2016 ዓ.ም እንደሚሰጥ የገለጹት ምክትል ዋና ዳይሬክተሩ
የአዲስ ሰልጣኞች ስልጠና እስከ ህዳር መጨረሻ ይጀመራል ብለዋል።

ውድ የገጻችን ተከታዮች ላይክና ሼር በማድረግ መረጃዎችን ተደራሽ እንድታደርጉልን እንጠይቃለን ።
We kindly invite you to join our telegram group https://t.me/tticommunication and like, follow, and share the Facebook page https://www.facebook.com/tticommunication