ለአጫጭር ስልጠና ፈላጊዎች የቱሪዝም ማስልጠኛ ኢንስቲትዩት በተለያዩ የሆቴልና የቱሪዝም ሙያዎች የሶስት ወራት ስልጠና አዘጋጅቷል፡፡
በመሆኑም ስልጠናውን የምትፈልጉ አመልካቾች አስፈላጊ ዶክመንቶችን በማሟላት ከየካቲት 25 እስከ መጋቢት 08/2014 ዓ.ም ጀምሮ በሪጅስትራር ጽ/ቤት እንድትመዘገቡ እየጋበዝን የስልጠና ዘርፎችም ከዚህ በታች ተዘርዝረዋል፡፡
1. FBS —–በምግብና መጠጥ መስተንግዶ
2. FBC——በምግብና መጠጥ ቁጥጥር
3. FDC——በውጭ ምግብ ዝግጅት
4. PBC——በዳቦና ኬክ ስራ
5. FBSS—–በምግብና መጠጥ መስተንግዶ ሱፕርቪዥን
6. FPS——-በምግብ ዝግጅት ሱፕርቪዥን
7. FOO——በእንግዳ አቀባበል
8. FOS——በእንግዳ አቀባበል ሱፕርቪዥን
9. TG——–በአስጉብኝነት
10.TOS——ቱር ኦፕሬሸን ሱፕርቪዥን
11. Hotel operation Level-2
12. Kitchen operation Level-2
በተጨማሪም ለየት ባለ መልኩ በሚከተሉት ስልጠና እንሳጣለን
1. Housekeeping & laundry supervision
2. French for Hotel
3. French for Tourism
4. English for Hotel
5. English for Tourism
6. Bartending
7. Event Management
የምዝገባ መስፈርቶች
• ለሁሉም የሆቴልና ቱሪዝም ሞያዎች ቢያንስ 10ኛ /12ኛ ክፍል ያጠናቀቀ መሆን አለበት፤ ለሱፐርቪዥን ኮርሶች ቢያንስ ሁለት ዓመት የስራ ልምድ ያስፈልጋል፡፡
• ስልጠናው በማታ ወይም በቅዳሜ እና እሁድ እንደፍላጎታችሁ የሚሰጥ ሆኖ፣ የሚወስደዉ ጊዜ 12 ሳምንት ይሆናል፡፡
• ለመመዝገቢያ 100 ብር የሚያስከፍል ሲሆን፤ አጠቃላይ የስልጠናዉ ክፍያ ስልጠናው ሲጀመር የሚፈጸም ይሆናል፡፡
• በኢትዮጵያ ንግድ ባንክ (የሆቴልና ቱሪዝም ስራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት) የሂሳብ ቁጥር 0171533242100 መክፈል ትችላላችሁ፡፡
በተጨማሪ
0115-30-80-12
0942-46-48-98
0913-08-95-33
0911-75-02-19
Website: www.tti.edu.et
Facebook TTI
Twitter TTI
P. O. Box 4350 (Addis Ababa)
አድራሻ፡- በሜክሲኮ ወደ ቄራ በሚወስደው መንገድ ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ግቢ
Recent Comments