ለማታና ቅዳሜ እና እሁድ ስልጠና ፈላጊዎች በሙሉ!
የአዲስ ተማሪዎች ተከታታይና የማታ መርሀ ግብር ከመጋቢት አንድ ጀምሮ ስልጠና መስጠት የሚጀምር በመሆኑ የምዝገባ ቀን ከየካቲት 8/2013ዓ.ም ጀምሮ እስከ የካቲት 26/2013ዓ.ም ምዝገባ የምናከናውን መሆናችንን አውቃችሁ እንድትመዘገቡ፡፡
ማሳሰቢያ
1.ከዚህ ቀደም በኦንላይን ተመዝግባችሁ አንድ መቶ ብር ክፍላችሁ የምትጠባበቁ ማስረጃ ያላያያዛችሁ ሰልጣኞች በድጋሚ መመዝገብ ሳያስፈልጋችሁ እጃችሁ ላይባለው ማስረጃ መሰረት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
2.በኮቪድ19 ምክንያት ተመዝግባችሁ ስልጠና ያልጀመራችሁ አዳዲስ ተመዝጋቢዎችም በተመሳሳይ የፈተናቀን እንድትጠባበቁ ከወዲሁ እናሳውቃለን፡፡