የሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል በክረምት በተለያዩ አጫጭር ጊዜ (የሶስት ወር) የሆቴልና ቱሪዝም ሙያ ስልጠናዎችን ከነሀሴ ወር ጀምሮ ለመስጠት ዝግጅት አድርጓል።
#ምዝገባ ከሀምሌ 15 እስከ ነሀሴ 15/2013 ዓ.ም ድረስ
#የሙያመስኮች
• ቱሪስት አስጎብኝነት
• ቱር ኦፕሬሽን
• ፍሮንት ኦፊስ
• ምግብና መጠጥ መስተንግዶ
• ምግብና መጠጥ ቁጥጥር
• ቱር ኦፐሬሽን ሱፐርቪዥን
• ፍሮንት ኦፊስ ሱፐርቪዥን
• ምግብና መጠጥ መስተንግዶ ሱፐርቪዥን
• ምግብ ዝግጅት
• ዳቦና ኬክ
• የመግቢያ መስፈርት ቢያንስ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቁ እና ለሁሉም የሱፐርቪዥን ኮርሶች በተጨማሪ በዘርፉ ቢያንስ ሁለት አመት የስራ ልምድ ያላቸዉ፡፡
• ምዝገባው የሚከናወነው በማሰልጠኛ ማዕከሉ ሬጅስትራር ጽ/ቤት ነው።
Recent Comments