ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አዲሱን ዓመት ምክኒያት በማድረግ በቂርቆስ ክ/ከተማ ወረዳ 11 ለሚገኙ 150 ቤተሰቦች ማዕድ አጋራ፡፡

የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ ማዕድ ባጋሩበት ወቅት ማዕድ ማጋራት ለኢትዮጵያውያን ባህላችን ነው፣ እኛም አዲሱን አመት ከጎናችሁ እንዳለን ለመግለጽ የተዘጋጀ ስጦታ ነው ብለው አዲሱ ዓመት የስኬትና የደስታ እንዲሆን መልካም ምኞታቸውን ገልጸዋል፡፡
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/