የኢንሰቲትዩቱ የሆቴል ዲፓርትመንት ሰልጣኞች በዶርዜ መንደር ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ።

የሆቴል ዲፓርትመንት ሰልጣኞች በዶርዜ መንደር ባህላዊ የቤት አሰራራቸውን እና የምግብ አዘገጃጀት በስፋት ጎብኝተዋል ።
ባህላዊ ቤታቸው የሚሰራው ከቀርከሃ ብቻ እንደሆና ምግባቸው ከእንሰት የሚዘጋጅ መሆኑን በተግባር አሳይተዋል።
ትምህርታዊ ጉብኝቱ ነገ በሆቴሎች የሚቀጥል ይሆናል።