የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የተከታታይ መርሃግብር ስልጠና ክፍያ
የማታ፣ ቅዳሜ እና እሁድ ነባር ሰልጣኞች ምዝገባ ጥቅምት 12 እና 13/ 2017 ዓ.ም ሲሆን አድ የሚያደርጉና በቅጣት ጥቅምት 14 እና 15/2017 ዓ.ም ነው
የላቀ ችሎታ እንፈጥራለን!
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/

Recent Comments