የሴክተር ዕቅድና አፈጻጸም ላይ የምስጋናና ሽልማት መርሃግብር ተካሄደ።

በመርሃ ግብሩ ላይ የሄሎ ታክሲ መስራችና ባለቤት አቶ ዳንኤል ዮሃንስ ለሆቴልና ቱሪዝም ማሰልጠኛ ማዕከል የሚሆን 52 ቋንቋዎችን መተርጎም የሚችል መሳሪያ አበርክቷል።
የመተርጎሚያ መሳሪያው በማሰልጠኛ ማዕከሉ እየተሰጡ ላሉ የተለያዩ የወጭ ቋንቋዎች ያገለግላል።