ለመከላከያ ሠራዊታችን እንዲደርስ ክብርት ሙፈሪያት ካሚል የሥራና ክህሎት ሚንስትር እና አመራሮች ለደብረብርሐን ከተማ አስተዳደር አስረከቡ።
ቋንጣው የኢትዮጵያውያን የቆየ ባህላዊ ሥጋን ቀምሞና አድርቆ ረጅም መንገድ ለንግድ ሲጓዙ፣ ለጦርነት ሲሄዱ የሚይዙት የተመረጠ ስንቅ እንደሆነ የሚታወቅ ነው።