ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በ2017 ዓ.ም በደረጃና በመጀመሪያ ዲግሪ በቀን መርሃ ግብር (Regular) ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎች ሰልጣኞችን ተቀብሎ ለማሰልጠን አስፈላጊውን ዝግጅት አጠናቋል።


ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/