ለአገር መከላከያ ሰራዊት የሚሆን ስንቅ አዘጋጁ።
የስንቅ ዝግጅቱን ያስጀመሩት የባህልና ቱሪዝም ሚኒስትር ዶ/ር ሂሩት ካሣው፣የቱሪዝም ዘርፍ ሚኒስትር ዴኤታ ወ/ሮ ቡዜና አልከድር እንዲሁም የተቋማችን ዋና ዳይሬክተር
ወ/ሮ አስቴር ዳዊት ናቸው።
ክብርት ሚኒስትሯ እንደተናገሩት አሁን አገራችንን ለማዳን በተለያየ መንገድ መረባረብ ያለብን ሰዓት ሲሆን ጦርነቱ የአገር ውስጥ ብቻ ሳይሆን ከውጭ ኃይሎች ጋር በመሆኑ ሰራዊቱን ለማገዝ ሁሉን አቀፍ ድጋፍ አስፈላጊ ነው ብለዋል።
የስንቅ ዝግጅቱ የዳቦ ቆሎና ኩኪስ ሲሆን ከሆቴል ማህበራት ለዚሁ ዝግጅት የሚሆን የዓይነት ድጋፍ አድርገዋል።

Recent Comments