አገልግል በሀገራችን ለሩቅ ተጓዞች በስንቅነት የሚዘጋጁ ምግቦችን የሚይዝ በመሆኑ የአመጋገብ ስርዓቱም ብዙ እጆች ኣንድ ላይ አብሮ የመብላት፣አልፎ አልፎ የመጎራረስ የመተሳሰብ እና ፍቅር የሚገለጽበት ባህላችን በመሆኑ የእለቱን መሪ ቃል ባህላችንን ታሳቢ በማድረግ በዘመናዊ መልክም ሰርተው አቅርበዋል፡፡