ዘጠነኛው የቱሪዝምና የእንግዳ ተቀባይነት ሳምንት አራተኛ ቀን የስፖርት ውድድር በአስተዳደርና በአካዳሚክ መካከል ተደርጎ አስተዳደር ዘርፍ አሸናፊ ሆናል።
በቱሪዝምና የሆቴል ተማሪዎች መካከል በተደረገ ውድድር የቱሪዝም ተማሪዎች አሸናፊ ሆነዋል።