ቱ.ማ.ኢ የካቲት 08/2017 ዓ.ም
በአዲስ አበባ ከተለያዩ ክፍለ ከተማ ለተወጣጡ አካል ጉዳተኛ ህጻናት ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከEASTRIP ፕሮጀክት ጋር በመተባበር የትምህርት ቁሳቁስ እና የአልባሳት ድጋፍ አድርጓል። ተቋሙ በአካባቢውና አጎራባች ክፍለ ከተሞችም የተለያዩ የማህበረሰብ አቀፍ ተግባራትም እንደሚሳተፍ ይታወቃል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.e

Recent Comments