ቱ.ማ.ኢግንቦት 19/2017 ዓ.ም ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከጎንደር ዩንቨርሲቲ ጋር በመተባበር የጥናትና ምርምር ጉባኤ Enhancing Sustainable Tourism through Innovation in Tourism Recovery and Critics Management በሚል ርዕስ እያካሄደ ነው።ፕሮግራሙ በጎንደር ዩንቨርሲቲ ፕሬዝዳንት ዶ/ር አስራት አፀደወይ የእንኳን ደህና መጣችሁ ን እና በአቶ ጌታቸው ነጋሽ የመክፈቻ ንግግር ተጀምሯል። ርዕሱን መነሻ ያደረጉ የተለያዩ የጥናት ጽሑፎች ይቀርባሉ።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et


Recent Comments