በዓመቱ ውስት ያካሄዳቸው የምርምር ስራዎችን ከባድርሻ አካላት ጋር እየገመገመ ይገኛል።

ከዚህ ውስጥ አንዱ በሀገር አቀፍ ደረጃ ያለው በቱሪዝም ሙያ የሰለጠነ የሰው ሀይል እና የገበያ ፍላጎት የሚመለከት አንዱ ነው።