ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ የደም ልገሳና የደረቅ ስንቅ ዝግጅት ለመከላከያ ሰራዊት እና የአልባሳት ማሰባሰብ ለተፈናቀሉ ወገኖች እያደረገ ይገኛል፡፡

የተቋሙ የበላይ ሀላፊዎች፣ ሰራተኛች፣ መምህራን እና ተማሪዎች በአጠቃላይ ከአምስት መቶ በላይ ሰዎች በተቋሙ በሁለቱም በግቢ የጽዳት የተጀመረው ፕሮግራም በአልባሳት በማሰባሰብ፣ በደም ልገሳ እንዲሁም በስንቅ ዝግጅት ተሳተፎ እየተደረገ ነው።
ፕሮግራሙ ቀኑን ሙሉ በተለያዩ ዝግጅቶች ደምቆ ይውላል፡፡