ለማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የተሰጠውን የማስፋፈያ ቦታ ጉብኝትና ውይይት ተካሄደ፡፡

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትት በቀጣይ ለሚሰራው በአቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ ማስፋፊያ ፕሮጀክት የተሰጠውን ቦታ የኢንስቲትዩቱ ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ ባለሙያዎችና የክ/ከተማው ባለሙያዎች በተገኙበት ጉብኝት ተካሂዷል፡፡