ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ መስራት ለሚፈልጉ ዜጎች ተግባር ተኮር ስልጠና እየሰጠ ይገኛል፡፡

ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ሶስተኛ ዙር 150 የሚሆኑ ወደ ውጭ ሀገር ሂዶ መስራት ለሚፈልጉ ዜጎች ተግባር ተኮር ሰልጠናዎችን እየሰጠ ይገኛል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በቤት አያያዝ፣በምግብ ዝግጅት፣ በአረብኛ ቋንቋ፣ የአረጋዊያንና ህጻናት አያያዝ እና የይህወት ክህሎት ላይ ያተከሩ ስልናዎች እየተሰጠ ይገኛል፡፡
ኢንስቲትዩቱ ከዚህ በፊት በነሐሴ ወር ወደ 400 የሚሆኑትን አሰልጥኗል፡፡
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/