ኢንስቲትዩቱ መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ወገኖች ማዕድ አጋራ።

የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት በቂርቆስ ክፍለ ከተማ ወረዳ 11 በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ ሰባ ቤተሰቦች መጪውን የትንሳኤ በዓል ምክንያት በማድረግ የማዕድ ማጋራት አደረገ፡፡
የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እንደገለጹት በወረዳ 11 በርካታ የማህበረሰብ አቀፍ ተግባራት እያከነወኑ መሆኑን በመጠቆም ይህ ማዕድ ማጋራት አብሮነትን ለመግለጽ ታስቦ እንደሆነ ተናግረዋል፡፡ አቶ ጌታቸው ነጋሽ ለተገኙት ቤተሰቦችም የእንኳን አደረሳችሁ መልእክት አስተላልፏል፡፡
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/