ቱሪዝም ለሀገራዊ መግባባት ያለውን አስፈላጊነት ላይ ትኩረቱን ያደረገው ፓናል ውይይት መካሄድ ጀምሯል።
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እያካሄደ በሚገኘው 11ኛው የክህሎት ውድድርና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት አካል የሆነው ፓናል ውይይት ከፍተኛ የሥራ ኃላፊዎች፣ የዘርፋ ሙያተኞች፣ የተለያዩ ማህበራትና ድርጅቶች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/

Recent Comments