የ11ኛው ዙር የክህሎት ውድድር ሳምንት በተለያዩ ዝግጅቶች ቀጥሏል።
የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የ11ኛው የክህሎት ውድድርና የመስተንግዶ ሳምንት “ቱሪዝም ለሀገራዊ መግባባት “በሚል መሪ ቃል ሁለተኛ ቀን መርሃ ግብር የደም ልገሳ እና የአከባቢ ጽዳት በተቋሙ አመራሮችና ሰራተኞች ተከናውኗል፤ ለበጎ አድራጎት የሚሆኑ አልባሳትና የንጽህና መጠበቅያ ቁሳቁሶች ማሰባሰብ ሥራዎች እንዲሁም የደም ልገሳ የዛሬው ፕሮግራም አካል ሆኗል። የክህሎት ውድድር እና የመስተንግዶ ሳምንት በነገው ዕለት በፓናል ውይይት የሚቀጥል ይሆናል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/

Recent Comments