ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ከታንዛንያ አቻው ጋር ተፈራረመ
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከታንዛንያ አቻው ናሽናል ቱሪዝም ኢንስቲትዩት ጋር በጋራ ለመስራት የሚያስችል የመግባቢያ ስምምነት ተፈራረመ።
ከቱሪዝም ማሰልጠኛ የኢንስቲትዩቱ ዋና ዳይሬክተር ክቡር አቶ ጌታቸው ነጋሽ እና ከናሽናል ቱሪዝም ኢንስቲትዩት ዶ/ር ፍሎሪያን ሜቲ ፈርመውታል።
የመግባቢያ ስምምነቱን የውጪ ጉዳይ ሚኒስቴርን ጨምሮ አራት ሚኒስትር መ/ቤቶችና ሁለት የትምህርት ተቋማት ከታንዛኒያ የመጡ አቻ ተቋማት ጋር ተፈራርመዋል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www.tti.edu.et/
![](https://www.tti.edu.et/wp-content/uploads/2024/12/ተፈራረሙ-3.png)
Recent Comments