ለውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት ስልጠና ለሚሰጡ አሰልጣኞች የተግባር ስልጠና እየተሰጠ ነው።
ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ከEASTRIP ፕሮጀክት ጋር በመተባበር ከክልል ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጆች የተውጣጡ የውጭ ሀገር ሥራ ስምሪት አሰልጣኞች የንድፈ ሀሳብና የተግባር ስልጠና በመስጠት ላይ ይገኛል።
የሁለተኛ ቀን ስልጠናውን የተቋማችን አንጋፋ አሰልጣኞች በቤት አያያዝና መስተንግዶ ወ/ሮ ህይወት ጥበቡ እና በምግብ ዝግጅት ወ/ሮ አወጣሽ ተክሌ ሰጥተዋል።
ትክክለኛ መረጃዎችን ለማግኘት የሚከተሉትን ማስፈንጠሪያዎችን ይጠቀሙ
ፌስቡክ፡ https://www.facebook.com/tticommunication
ቴሌግራም ፡https://t.me/tticommunication
ዌብሳይት፡ https://www
Recent Comments