በቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት እና በሆቴል ባለሙያዎች ማህበር የተቀዛቀዘውን የሆቴል ኢንደስትሪ ለማነቃቃት የተዘጋጀ የባለሙያዎች ሥልጠና በገነት ሆቴል ተጀመረ።
ስልጠናውን እየሰጡ ያሉት አቶ ወንድራድ ደበበ ከፍተኛ የሆቴል አማካሪና ባለሙያ ናቸው።