የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ማህበረሰብ የሰንደቅዓላማ ቀንን አከበሩ።

የማሰልጠኛ ኢንስቲትዩቱ ሰራተኞችና የስራ ኃላፊዎች “በአዲስ ምዕራፍ በተሟላ ሉዓላዊነት ለሰንደቅ ዓላማ ከፍታ” በሚል መሪ ቃል እየተከበረ ያለውን 14ኛውን የሰንደቅ ዓላማ ቀን አክብረዋል፡፡