ቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት ቱሪዝም ሚኒስቴር በሳይንስ ሙዚየም ለሚያዘጋጀው ሀገራዊ ኤግዚቢሽን ለመሳተፍ ዝግጅቱን አጠናቋል።

ኤግዚቢሽኑ መስከረም 29/2016ዓ.ም ተከፍቶ ጥቅምት 28/2016ዓ.ም ይጠናቀቃል።
በዚህ በዓይነቱ የመጀመሪያ በሆነው የቱሪዝም እና የሆስፒታሊቲ ዘርፍ አውደርዕይ ተገኝተው ኢትዮጵያን እንዲጎበኙ ተጋብዘዋል።