የተቋማችን ሰልጣኞች “የባህል ቀን” አከባበር በብሔር ብሔረሰቦች ሙዚቃ ታጅበው አክብረዋል።

=========================
የባህል ቀን እኛ የሆቴልና ቱሪዝም ሰልጣኞች ሁላችንም ከተለያየ አካባቢ የተሰባሰብን በመሆናችን የተለያየ ባህል ያለን ሰልጣኞች ነን ይህን ቀን በማክበር እርስ በዕርስ ትውውቅ እንድናደርግ ይረዳናል ብሏል የ3ኛ ዓመት የምግብ ዝግጅት ሰልጣኝ ክሊንተን መስፍን።
ሰልጣኞቹ የተለያዩ የብሔር ብሔረሰብ አልባሳትን ለብሰው ፣ ባህላዊ ጨዋታውንም በመጫወት በዓሉን አክብረዋል።