ሰኔ 5/2015ዓ.ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሶስተኛ ዓመት የቱር ጋይድ እና የቱር ኦፕሬሽን ሰልጣኞች በአርባምንጭ ከተማ፣ ጫሞ ሀይቅ የተግባር ስልጠናና ትምህርታዊ ጉብኝት አደረጉ።

በተጨማሪም ከአርባምንጭ ከተማ በ26 ኪሎ ሜትር ርቀት ላይ የሚገኘውን ዶርዜ መንደር ተጎብኝቷል