ቱ .ማ .ኢ ሚያዚያ 18/2017 ዓ ም የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት አሰልጣኞች በጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክና በኮይሻ ኤሌትሪክ ሀይል ማመንጫ ግድብ ላይ ትምህርታዊ ጉብኝት አድርገዋል።በጉብኝቱ በደቡብ ምዕራብ ኢትዮጵያ የሚገኝ ጨበራ ጩርጩራ ብሔራዊ ፓርክ ኢትዮጵያ ካሏት ድንቅ ተፈጥሮ ሀብቶች ልዩ የሆነ አንድ ሺህ 400 ካሬ ኪሎ ሜትር ያለው ጨበራ ጩርጩራ ከ1997 ዓ.ም ጀምሮ በብሔራዊ ፓርክነት የተከለለው የተፈጥሮ ፀጋዎች ጥልቀት እና ውበት ያለው ሲሆን እስከ ቅርብ ጊዜ ያልተጠቀምንበት አሁን በሀገራችን የቱሪዝም ዘርፍ
ለውጥማሳየቱን የሚያረጋግጥ እንደሆነ ተመልክተዋል።

Recent Comments