ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ኢ ሚያዝያ 17/ 2011 ዓ.ም ለሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲቲዩት አዲስ የተሾሙት ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ ከተቋሙ ማኔጅመንት አባላት ጋር ትውውቅ አደረጉ፡፡ በተውውቁ ወቅት የተቋሙን 50ኛ ዓመት የወርቅ እዩበልዩ በዓልን ለማክበር እየተደረገ ያለውን ዝግጅት በሚመለከት በአቶ ይታሰብ ስዩም ቀርቦ ውይይት ተደርጎበታል፡፡