1. ኤግዚብሽን በተማሪዎች፣ባለድርሻ አካላት ራሳቸውን የሚያስተዋውቁበት
2. job fair
3. ለአቅመ ደካማ አረጋውያን የ3ወር ቀለብ ድጋፍ በኢንስቲትዩቱ፤
ማክሰኞ ግንቦት 23/2014ዓ.ምሲፖዚየም በገነት ሆቴል
ቱሪዝም ለአብሮነት በሚለው መሪ ቃል ዙሪያ የተዘጋጁ ጽሑፎች ይቀርባሉ፤
4. ረቡዕ የተለያዩ ውድድሮች የምግብ ዝግጅት፣የቋንቋ እና የአስጎብኝነት በተማሪዎች (የክህሎት ውድድር)
5. ሀሙስ የስፖርት ውድድር በአስተዳደር ሰራተኞች እና በመምህራን መካከል
እንዲሁም በኢንስቲትዩቱ ተማሪዎች መካከል።
ይምጡ ይጎብኙ፣ይሳተፉ

ስልክ 0115308121
Website: wwwtti.edu.et
Email: info@tti.edu.et
Facebook፡ tti (Tourism Training Institute)
Telegram: tti (Tourism Training Institute )
P. O Box፡ 4350
Addis Ababa