በዝግጅቱ ለዓውደ ርዕይ ተሳታፊዎች፣ ለአዘጋጆች ፣ ለአስተባባሪዎችና ለተወዳዳሪዎች የዕውቅናና የምስጋና ምስክር ወረቀት በተቋሙ ኃላፊዎች ተሰጥቷል።