መጋቢት 27/2013 ዓ.ም ሆ/ቱ ሥ/ማ/ማ
የሁለተኛ ዓመት የቱሪዝም ትምህርት ክፍል ሰልጣኞ የተግባር ላይ ስልጠና በድሬደዋ ከተማ
እየተሰጠ ይገኛል።
በስልጠናው እየተሳተፉ ያሉት የቱሪዝም ማኔ ጅመንትና የቱሪዝም ማርኬቲንግ ሰልጣኞች ናቸው ።
ስልጠናው ዛሬ በከተማዋ የሚገኙ የቱሪስት መዳረሻዎችንና ታሪካዊ የከተማ ቦታዎችን በመጎብኘት ቆታ የሚያደርግ ሲሆን ስልጠናው በቀጣይ ቀናት በሀረርና አከባቢዋ እንዲሚካሄድ የቱሪዝም ትምህርት ክፍል አስተባባሪ አቶ ኪዳኔ ገረሱ ተናግረዋል።