በሆቴል ማኔጅመንት እና ቱሪዝም ማኔጅመንት ዲግሪ መርሃ ግብር በምዝገባ ላይ ነን!
መስፈርት
1. በማንኛውም የትምህርት ዘርፍ የመጀመሪያ ዲግሪና ከዚያ በላይ
2. ከደረጃ 1-4 በሙያው ሰልጥኖ የብቃት ማረጋገጫ ማቅረብ የሚችል፣
3. የከፍተኛ ትምህርት መግቢያ መስፈርት የሚያሟላ
የምዝገባ ጊዜ ከየካቲት 24- እስከ መጋቢት 05 /2012 ዓ.ም ሲሆን የመግቢያ ፈተና ቀን በፌስ ቡክ ገጻችንና በውስጥ ማስታወቂያ የሚገለጽ ይሆናል!