34ኛውን የዓለም ቱሪዝም ቀን በማስመልከት ወደክልሉ ለሚመጡ እንግዶች የተሻለ አገልግሎት መስጠት የሚያስችል ሥልጠና ሰጠ።
“””””””

1/13/13
ሀዋሳ
“”””“”
ሆ/ቱ/ሥ/ማ/ማ
በስልጠናው ሀዋሳ ከተማ የሚገኙ የሆቴል ባለቤቶችና ሥራ አስኪያጆች እንዲሁም አስጎብኝ ዎች ተሣታፊ ሆነዋል።
ሥልጠናውን የተቋሙ ዋና ዳይሬክተር ወ/ሮ አስቴር ዳዊት እና የሲዳማ ክልል ባህልና ቱሪዝም ቢሮ ም /ኃላፊ አቶ ሳሙኤል በላይነህ ያስጀመሩት ሲሆን
የዚህ ሥልጠና ዋና ዓላማ 34ኛውን የዓለም ቱሪዝም ቀን አዘጋጅ የሆነው የሲዳማ ክልል ወደ ክልሉ ለሚመጡ እንግዶች የተሻለ አገልግሎት መስጠት ማስቻል ነው።