ሆ.ቱ.ሥ.ማ.ማ የካቲት 18/2013 ዓ.ም በግምገማው ወቅት በስድስት ወራት ውስጥ የተሰሩ በጎ ስራዎችና ማስተካከያ ሊደረግባቸው የሚገቡ ጉዳዮች ውይይት ተደርጎባቸዋል።
በዋናነት የተነሱ ነጥቦች የትምህርት ጥራትን በማስጠበቅ ለሀገራችን ቱሪዝም ዘርፍ ብቁ የሰው ኃይል ለማቅረብ የማያስችሉ አሰራሮችን ከወዲሁ መቅረፍ እንደሚገባ እና እርምት የሚያስፈልጋቸው ክፍተቶች ላይ ጠንከር ያሉ እርምጃዎች እንደሚወሰድም የተቋሙ ምክትል ዋና ዳይሬክተር አቶ ገዛኸኝ አባተ በአጽንኦት ገልጸዋል።
Recent Comments