የማታና አጫጭር የስልጠና ዘርፎች

በሶስት ወር ስልጠና ብቁ ባለሙያ እናደርግዎታለን!

ላለፉት ሀምሳ ዓመታት በሆቴልና ቱሪዝም የስልጠና መስክ ፋና ወጊ የሆነው የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲተዩት በግል ለመሰልጠን ለሚፈልጉ የሶስት ወራት የአጭር ጊዜ ስልጠናዎችን አዘጋጅቷል!

የስልጠና መስኮች

በቱሪዝም ዘርፍ

• በቱሪስት አስጎብኚነት
• በቱር ኦፕሬሽን
• በቱር ኦፕሬሽን ሱፐርቪዥን

በሆቴል ዘርፍ

• በምግብ ዝግጅት
• የዳቦና ኬክ ስራ
• በምግብና መጠጥ መስተንግዶ
• በምግብና መጠጥ ሱፐርቪዥን
• በእንግዳ አቀባበል
• በእንግዳ አቀባበል ሱፐርቪዥን
• በምግብና መጠጥ ቁጥጥር

ልዩ ማስታወሻ

 የምዝገባ ጊዜ አስከ ነሐሴ 14/2011 ዓ.ም በስራ ቀናት ገነት ሆቴል አጠገብ በሚገኘው የኢንስቲትዩቱ ሬጅስትራር ጽ/ቤት መሆኑን እያሳወቅን ስለጠና የሚጀመረው ነሐሴ 15/2011 ዓ.ም ይሆናል፡፡
 ለበለጠ መረጃ www.tti.edu.et ወይም የስልክ ቁጥር 09 29 48 00 36 ደውለው መጠየቅ ይችላሉ፡፡
ኑ አብረን የሀገራችንን የሆቴልና ቱሪዝም እደገት እናዘምን!
የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት

የማታ የስልጠና ዘርፎች