በሆቴልና ቱሪዝም ሙያዎች ተወዳድረው ይሸለሙ! #የምዝገባ ጊዜ እስከ መጋቢ12/2017 ዓ.ም
#ሁነቱ የሚካሄድበት ወቅት ከሚያዝያ ወር/ 2017 ዓ.ም አጋማሸ ጀምሮአንጋፋው የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የኢትዮጵያ ቱሪዝም ክህሎት ውድድር (Ethiopian Tourism skills competition) በማዘጋጀቱ እነሆ የምስራች ይላል፡፡
ኢንስቲትዩቱ በሆቴልና ቱሪዝም ሙያ መስኮች ሥራ ላይ ያሉ የኢንዱስቱሪውን ሙያተኞች ለማወዳደር አስፈላጊውን ሁሉ በማሟላት፣ በነጻ ተወዳድሮ ለሚያሸንፉ ሽልማት አዘጋጅቷል፡፡ ስለሆነም ከዚህ በታች በተዘረዘሩ ሙያዎች ላይ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እያበሰርን በኦንላይን https://docs.google.com/…/1ewkHzRKnCpGrJVbGZJoXz2E…/edit
ወይም
በአካል በጥናት እና ምርምር ክፍል ሁለተኛ ፎቅ በመሄድ Applicants’ registration form for Skill Competition/ OF/TTI/RD/015 ቅጽ በመሙላት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
https://docs.google.com/…/1ewkHzRKnCpGrJVbG…/viewform…

Recent Comments