የቱሪዝም ማሰልጠኛ ኢንስቲትዩት የሰልጣኞች ምረቃ መርሐግብር በገነት ሆቴል

የሥራና ክህሎት ሚኒስቴር ሚኒስትር ክብርት ወ/ሮ ሞፈሪያት ካሚል፣ የዘርፋ የሙያ ማህበራት አመራሮች ፣ ባለድርሻ አካላት እና የእለቱ ተጋባዥ እንግዶች በተገኙበት እየተካሄደ ይገኛል !