የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል እያዘጋጀ ከሚገኘው 8ኛው የቱሪዝምና እንግዳ ተቀባይነት ሳምንት ፕሮግራሞች መካከል አንዱ የሆነው የሰልጣኞች የስራ እድል ፈጠራ (job fair) ላይ በሆቴልና በቱሪዝም መስኮች የተሰማሩ ድርጅቶች ከተቋማችን ሰልጣኞች ቅጥር ለመፈጸም ዝግጅት ስላደረጉ ትምህርታችሁን የጨረሳችሁ ሰልጣኞች በሙሉ ኢቨንት ቢሮ ሲቪያችሁን እስከ ግንቦት 13/2013 ዓ.ም በማስገባት ዝግጅት እንድታርጉ እናሳውቃለን፡፡
የስራ ቅጥር የሚከናወንበት ቀን ግንቦት 16/2013 ዓ.ም ጀምሮ ይሆናል፡፡
ትክክለኛ የሆቴልና ቱሪዝም ሥራ ማሰልጠኛ ማዕከል ፌስቡክ ገጽን ይውደድ